አሞጽ 6:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በጽዮን ተዘልላችሁ የምትቀመጡ፣በሰማርያ ተራራ ያለ ሥጋት የምትኖሩ፣የእስራኤልም ሕዝብ ለርዳታ ወደ እናንተ የሚመጡባችሁ፣እናንት የአሕዛብ አለቆች ሆይ፤ ወዮላችሁ!

አሞጽ 6

አሞጽ 6:1-9