አሞጽ 5:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሰባቱን ከዋክብትና ኦሪዮንን የሠራ፣ጨለማውን ወደ ንጋት ብርሃን የሚለውጥ፣ቀኑን አጨልሞ ሌሊት የሚያደርግ፣የባሕሩንም ውሃ ጠርቶ፣በገጸ ምድር ላይ የሚያፈስ፣ስሙ እግዚአብሔር ነው፤

አሞጽ 5

አሞጽ 5:1-15