አሞጽ 5:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“አንድ ሺህ ብርቱዎችን ለእስራኤል የምታዘምት ከተማ፣አንድ መቶ ብቻ ይቀሯታል፤አንድ መቶ ብርቱዎችን የምታዘምተውም፣ዐሥር ብቻ ይቀሯታል።”

አሞጽ 5

አሞጽ 5:1-11