አሞጽ 5:22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የሚቃጠል መሥዋዕትና የእህል ቊርባን ብታቀርቡልኝም፣እኔ አልቀበለውም፤ከሰቡ እንስሶቻችሁ የኅብረት መሥዋዕት ብታቀርቡልኝም፣እኔ አልመለከተውም።

አሞጽ 5

አሞጽ 5:17-27