አሞጽ 5:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እናንተ ድኻውን ትረግጣላችሁ፤እህል እንዲሰጣችሁም ታስገድዱታላችሁ፤ስለዚህ በተጠረበ ድንጋይ ቤት ብትሠሩም፣በውስጡ ግን አትኖሩም፤ባማሩ የወይን ተክል ቦታዎች ወይን ብትተክሉም፣የወይን ጠጁን ግን አትጠጡም፤

አሞጽ 5

አሞጽ 5:8-17