አሞጽ 4:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሾ ያለበትን እንጀራ የምሥጋናመሥዋዕት አድርጋችሁ አቅርቡ፤በፈቃዳችሁም በምታቀርቡት ቊርባን ተመኩ፤እናንት እስራኤላውያን በእነርሱም ተኵራሩ፤ ማድረግ የምትወዱት ይህን ነውና፤”ይላል ጌታ እግዚአብሔር።

አሞጽ 4

አሞጽ 4:1-13