አሞጽ 4:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እናንተ በሰማርያ ተራራ የምትኖሩ የባሳን ላሞች፣ድኾችን የምትጨቁኑና ችግረኞችን የምታስጨንቁ፣ባሎቻችሁንም፣ “መጠጥ አቅርቡልን”የምትሉ ሴቶች ይህን ቃል ስሙ፣

አሞጽ 4

አሞጽ 4:1-2