አሞጽ 3:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ለአዛጦን ምሽግ፣ለግብፅም ምሽግ እንዲህ ብላችሁ ዐውጁ፤“በሰማርያ ተራሮች ላይ ተሰብሰቡ፤በውስጧ ያለውን ታላቅ ሁከት፣በሕዝቧም መካከል ያለውን ግፍ እዩ።”

አሞጽ 3

አሞጽ 3:4-15