አሞጽ 3:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አንበሳ የሚበላውን ሳያገኝ፣በጫካ ውስጥ ይጮኻልን?ምንም ነገርስ ሳይዝ፣በዋሻው ውስጥ ያገሣልን?

አሞጽ 3

አሞጽ 3:1-10