አሞጽ 1:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“ስለ ሦስቱ የጢሮስ ኀጢአት፣ይልቁንም ስለ አራቱ፣ ቊጣዬን አልመልስም።የወንድማማችነትን ቃል ኪዳን በማፍረስ፣ሕዝቡን ሁሉ ማርካ ለኤዶም ሸጣለችና።

አሞጽ 1

አሞጽ 1:6-15