አሞጽ 1:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“ስለ ሦስቱ የአሞን ኀጢአት፣ይልቁንም ስለ አራቱ፣ ቊጣዬን አልመልስም፤ድንበሩን ለማስፋት፣የገለዓድን ነፍሰ ጡር ሴቶች ሆድ ቀዶአልና።

አሞጽ 1

አሞጽ 1:3-15