ናሆም 3:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ቊስልህን ሊፈውስ የሚችል የለም፤ስብራትህም ለሞት የሚያደርስ ነው፤ስለ አንተ የሰማ ሁሉ፣በውድቀትህ ደስ ብሎት ያጨበጭባል፤ወሰን የሌለው ጭካኔህ፣ያልነካው ማን አለና?

ናሆም 3

ናሆም 3:16-19