ናሆም 3:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጠባቂዎችሽ እንደ አንበጣ፣መኳንንቶችሽም በብርድ ቀንበቅጥር ሥር እንደሚቀመጥ ኵብኵባ ናቸው፤ፀሓይ ሲወጣ ግን ይበራሉ፤የት እንደሚበሩም አይታወቅም።

ናሆም 3

ናሆም 3:16-19