ናሆም 3:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነሆ፤ ጭፍሮችሽ፣ሁሉም ሴቶች ናቸው!የምድርሽ በሮች፣ለጠላቶችሽ ወለል ብለው ተከፍተዋል፤መዝጊያዎቻቸውንም እሳት በልቶአቸዋል።

ናሆም 3

ናሆም 3:10-19