ናሆም 2:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ምርጥ ተዋጊዎቹን ይጠራል፤ዳሩ ግን መንገድ ላይ ይሰናከላሉ፤ወደ ከተማዪቱ ቅጥር ይሮጣሉ፤መከላከያ ጋሻውም በቦታው አለ።

ናሆም 2

ናሆም 2:1-13