ናሆም 1:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በእግዚአብሔር ላይ ምንም ቢያሤሩ፣እርሱ ያጠፋዋል፤መከራም ዳግመኛ አይነሣም።

ናሆም 1

ናሆም 1:1-15