ናሆም 1:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አንቺ ነነዌ፤ እግዚአብሔር ስለ አንቺ እንዲህ ብሎ አዞአል፤“ስም የሚያስጠራ ትውልድ አይኖራችሁም፤በአማልክቶቻችሁ ቤት ያሉትን፣የተቀረጹትን ምስሎችና ቀልጠው የተሠሩትን ጣዖታት እደመስሳለሁ፤መቀበሪያህን እምስልሃለሁ፤አንተ ክፉ ነህና።

ናሆም 1

ናሆም 1:11-15