ነህምያ 9:37 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከኀጢአታችን የተነሣ የተትረፈረፈው መኸር ሲሳይ የሆነው በላያችን ላስቀመጥሃቸው ነገሥታት ነው፤ እነርሱም ደስ እንዳሰኛቸው በሰውነታችንና በቀንድ ከብቶቻችን ላይ ያዛሉ። እኛም በታላቅ ጭንቀት ውስጥ እንገኛለን።

ነህምያ 9

ነህምያ 9:28-38