ነህምያ 9:30 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ብዙ ዘመን ታገሥሃቸው፤ በነቢያትህ አማካይነት በመንፈስህ አስጠነቀቅሃቸው። ነገር ግን አላደመጡህም፤ ከዚህም የተነሣ ጎረቤቶቻቸው ለሆኑ አሕዛብ አሳልፈህ ሰጠሃቸው።

ነህምያ 9

ነህምያ 9:20-33