ነህምያ 5:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሌሎቹ፣ “በራቡ ወቅት እህል ለማግኘት ስንል እርሻችንን፣ የወይን ተክል ቦታችንንና ቤታችንን እስከ ማስያዝ ደርሰናል” አሉ።

ነህምያ 5

ነህምያ 5:1-4