ነህምያ 12:1-7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ከሰላትያል ልጅ ከዘሩባቤልና ከኢያሱ ጋር የተመለሱት ካህናትና ሌዋውያን እነዚህ ነበሩ፤ሠራያ፣ ኤርምያስ፣ ዕዝራ፣

2. አማርያ፣ መሉክ፣ ሐጡስ፣

3. ሴኬንያ፣ ሬሁም፣ ሜሪሞት፣

4. አዶ፣ ጌንቶን፣ አብያ፣

5. ሚያሚን፣ መዓድያ፣ ቢልጋ፣

6. ሸማያ፣ ዮያሪብ፣ ዮዳኤ፣

7. ሰሉ፣ ዓሞቅ፣ ኬልቅያስና ዮዳኤ።እነዚህ በኢያሱ ዘመን የካህናቱና የወንድሞቻቸው አለቆች ነበሩ።

ነህምያ 12