ነህምያ 11:34-36 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

34. በሐዲድ፣ በስቦይምና በንበላት፣

35. በሎድና በኦኖ፣ ደግሞም “የእጅ ጥበብ ባለ ሙያዎች ሸለቆ” በተባለው ስፍራ ተቀመጡ።

36. በይሁዳ ከነበሩት ሌዋውያን ከፊሎቹ በብንያም ምድር ተቀመጡ።

ነህምያ 11