ነህምያ 11:30-33 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

30. በዛኖዋ፣ በዓዶላምና በመንደሮቻቸው፣ በለኪሶና በእርሻዎቿ፣ በዓዜቃና በመንደሮቿ። ስለዚህ ከቤርሳቤህ ጀምሮ እስከ ሄኖም ሸለቆ ባለው ስፍራ ሁሉ ተቀመጡ።

31. ከጌባ የመጡት የብንያም ዘሮች በማክማስ፣ በጋያ፣ በቤቴልና በመኖሪያዎቿ፣

32. በዓናቶት፣ በኖብና በሐናንያ፣

33. በሐጾር፣ በራማና በጊቴም፣

ነህምያ 11