ነህምያ 10:4-11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

4. ሐጡስ፣ ሰበንያ፣ መሉክ፣

5. ካሪም፣ ሜሪሞት፣ አብድዩ፣

6. ዳንኤል፣ ጌንቶን፣ ባሮክ፣

7. ሜሱላም፣ አብያ፣ ሚያሚን፣

8. መዓዝያ፣ ቤልጋይ፣ ሸማያ፤እነዚህ ካህናት ነበሩ።

9. ሌዋውያኑ፦የአዛንያ ልጅ ኢያሱ፣ ከኤንሐዳድ ወንዶች ልጆች ቢንዊ፣ ቀድምኤል፣

10. ወንድሞቻቸው፦ሰባንያ፣ ሆዲያ፣ ቆሊጣስ፣ ፌልያ፣ ሐናን፣

11. ሚካ፣ ረአብ፣ ሐሸብያ፣

ነህምያ 10