ነህምያ 10:1-5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ያተሙትም እነዚህ ናቸው፤የሐካልያ ልጅ አገረ ገዡ ነህምያ፣ሴዴቅያስ፣

2. ሠራያ፣ ዓዛርያስ፣ ኤርምያስ፣

3. ፋስኮር፣ አማርያ፣ መልክያ፣

4. ሐጡስ፣ ሰበንያ፣ መሉክ፣

5. ካሪም፣ ሜሪሞት፣ አብድዩ፣

ነህምያ 10