ቲቶ 1:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የጋራችን በሆነው እውነተኛ እምነት ልጄ ለሆነው ለቲቶ፤ከእግዚአብሔር አብ፣ ከአዳኛችንም ከክርስቶስ ኢየሱስ ጸጋና ሰላም ይሁን።

ቲቶ 1

ቲቶ 1:1-9