ቈላስይስ 1:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሱ አካሉ የሆነችው የቤተ ክርስቲያን ራስ ነው፤ በሁሉ ነገር የበላይነት ይኖረው ዘንድ እርሱ የመጀመሪያ፣ ከሙታን መካከልም በኵር ነው።

ቈላስይስ 1

ቈላስይስ 1:17-26