ሶፎንያስ 3:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ለዐመፀኛዪቱና ለረከሰች፣ለጨቋኞች ከተማ ወዮላት!

2. እርሷ ለማንም አትታዘዝም፤የማንንም ዕርምት አትቀበልም፤ በእግዚአብሔር አትታመንም፤ወደ አምላኳም አትቀርብም።

ሶፎንያስ 3