ሰቆቃወ 5:14-16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

14. ሽማግሌዎች ከከተማዪቱ በር ሄደዋል፤ጐልማሶች ዝማሬያቸውን አቁመዋል።

15. ደስታ ከልባችን ጠፍቶአል፤ጭፈራችን ወደ ልቅሶ ተለውጦአል።

16. አክሊላችን ከራሳችን ላይ ወድቆአል፤ወዮልን፤ ኀጢአት ሠርተናልና!

ሰቆቃወ 5