ሰቆቃወ 3:63-65 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

63. ተመልከታቸው! ቆመውም ሆነ ተቀምጠው፣በዘፈናቸው ይሣለቁብኛል።

64. እግዚአብሔር ሆይ፤ እጆቻቸው ላደረጉት፣የሚገባውን መልሰህ ክፈላቸው።

65. በልባቸው ላይ መጋረጃን ዘርጋ፤ርግማንህም በላያቸው ይሁን!

ሰቆቃወ 3