ሰቆቃወ 3:41-43 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

41. ልባችንን ከእጃችን ጋር በሰማይ ወዳለው ወደ አምላካችንእናንሣ፤ እንዲህም እንበል፤

42. “ዐምፀናል፤ ኀጢአትም ሠርተናል፤አንተም ይቅር አላልኸንም።

43. “ራስህን በቊጣ ከደንህ፤ አሳደድኸንም፤ያለ ርኅራኄም ገደልኸን።

ሰቆቃወ 3