ሰቆቃወ 2:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በጽዮን ሴት ልጅ ዙሪያ ያለውን ቅጥር፣ እግዚአብሔር ለማፍረስ ወሰነ፤የመለኪያ ገመድ ዘረጋ፤ከማጥፋትም እጆቹን አልሰበሰበም፤ምሽጎችና ቅጥሮች እንዲያለቅሱ አደረገ፤በአንድነትም ጠፉ።

ሰቆቃወ 2

ሰቆቃወ 2:1-13