ሰቆቃወ 2:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር እንደ ጠላት ሆነ፤እስራኤልንም ዋጠ፤ቤተ መንግሥቶቿን ሁሉ ዋጠ፤ምሽጎቿን አፈራረሰ፤በይሁዳ ሴት ልጅ፣ለቅሶንና ሰቈቃን አበዛ።

ሰቆቃወ 2

ሰቆቃወ 2:1-12