ሰቆቃወ 1:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“እናንት መንገድ ዐላፊዎች ሁሉ፤ ይህ ለእናንተ ምንም አይደለምን?ተመልከቱ፤ እዩም፤በጽኑ ቍጣው ቀን፣ እግዚአብሔር ያመጣብኝን፣በእኔ ላይ የደረሰውን፣የእኔን መከራ የመሰለ መከራ አለን?

ሰቆቃወ 1

ሰቆቃወ 1:7-14