ሮሜ 9:33 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ይህም፣“እነሆ፤ ሰዎችን እንዲደናቀፉ የሚያደርግ ድንጋይ፣እንዲወድቁ የሚያደርግ ዐለት፣በጽዮን ላይ አስቀምጣለሁ፤ በእርሱም የሚያምን አያፍርም”ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው።

ሮሜ 9

ሮሜ 9:29-33