ሮሜ 3:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“የእኔ ውሸተኛ መሆን የእግዚአብሔርን እውነተኛነት የሚያጐላ፣ ክብሩንም የሚጨምርለት ከሆነ፣ ኀጢአተኛ ተብዬ እስካሁን እንዴት ይፈርድብኛል?” በማለት ሊከራከር የሚችል ሰው ይኖር ይሆናል።

ሮሜ 3

ሮሜ 3:2-9