ሮሜ 3:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንግዲህ አፍ ሁሉ እንዲዘጋና ዓለም በሙሉ ለእግዚአብሔር መልስ እንዲሰጥ ሕግ የሚናገረው ሁሉ ከሕግ በታች ላሉት እንደሆነ፣ እናውቃለን፤

ሮሜ 3

ሮሜ 3:17-23