ሮሜ 12:20-21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

20. ይልቁንስ፣“ጠላትህ ቢራብ አብላው፤ቢጠማም አጠጣው።ይህን በማድረግህም የእሳት ፍም በራሱ ላይ ትከምራለህ።”

21. ክፉን በመልካም አሸንፍ እንጂ በክፉ አትሸነፍ።

ሮሜ 12