ሮሜ 10:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነገር ግን አልሰሙ ይሆን? ብዬ እጠይቃለሁ፤ በርግጥ ሰምተዋል፤“ድምፃቸው በምድር ሁሉ፣ቃላቸውም እስከ ዓለም ዳርቻ ተሰማ።”

ሮሜ 10

ሮሜ 10:14-21