ራእይ 9:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጥልቁን ጒድጓድ በከፈተውም ጊዜ፣ ከውስጡ ከታላቅ እቶን እንደሚወጣ ያለ ጢስ ወጣ። ከጒድጓዱም በወጣው ጢስ ፀሓይና ሰማይ ጨለሙ።

ራእይ 9

ራእይ 9:1-12