ራእይ 7:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከእንግዲህ ወዲህ አይራቡም፤ከዚህም በኋላ አይጠሙም፤ፀሓይ አይመታቸውም፤ሐሩሩም ሁሉ አያቃጥላቸውም፤

ራእይ 7

ራእይ 7:14-17