ራእይ 7:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንዲህም ይሉ ነበር፤“አሜን፤ውዳሴና ክብር፣ጥበብ፣ ምስጋናና፣ ሞገስ፣ኀይልና ብርታትም፣ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ለአምላካችን ይሁን፤አሜን።”

ራእይ 7

ራእይ 7:9-14