ራእይ 5:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንዲህም እያሉ አዲስ መዝሙር ዘመሩ፤“መጽሐፉን ልትወስድ፣ማኅተሞቹንም ልትፈታ ይገባሃል፤ምክንያቱም ታርደሃል፤በደምህም ከነገድ ሁሉ፣ ከቋንቋ ሁሉ፣ከወገን ሁሉ፣ ከሕዝብ ሁሉ ሰዎችን ለእግዚአብሔር ዋጅተሃል።

ራእይ 5

ራእይ 5:6-12