ራእይ 5:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም በሰማይና በምድር፣ ከምድር በታችና በባሕር፣ በእነርሱ ውስጥ ያሉ ፍጡራንም ሁሉ እንዲህ ብለው ሲዘምሩ ሰማሁ፤“በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠውና ለበጉ፣ምስጋናና ሞገስ፣ ክብርና ኀይል፣ከዘላለም እስከ ዘላለም ይሁን።”

ራእይ 5

ራእይ 5:5-14