ራእይ 4:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኔም ወዲያወኑ በመንፈስ ነበርሁ፤ እነሆም፤ በሰማይ ዙፋን ቆሞአል፤ በዙፋኑም ላይ የተቀመጠ ነበረ።

ራእይ 4

ራእይ 4:1-6