ራእይ 21:24-27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

24. ሕዝቦች በብርሃኗ ይመላለሳሉ፤ የምድር ነገሥታትም ክብራቸውን ወደ እርሷ ያመጣሉ።

25. በዚያ ሌሊት ስለሌለ፣ በሮቿ በየትኛውም ቀን አይዘጉም።

26. የሕዝቦች ግርማና ክብር ወደ እርሷ ይገባሉ።

27. በበጉ የሕይወት መጽሐፍ ከተጻፉት በስተቀር፣ ርኵሰትን የሚያደርግና ውሸትን የሚናገር ሁሉ አይገባባትም።

ራእይ 21