ራእይ 2:28-29 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

28. እኔም የንጋትን ኮከብ እሰጠዋለሁ።

29. መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚናገረውን ጆሮ ያለው ይስማ።

ራእይ 2