ራእይ 19:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ፍርዱ እውነትና ጽድቅ ነውና፤በዝሙቷ ምድርን ያረከሰችውን፣ታላቂቱን አመንዝራ ፈርዶባታል፤ስለ አገልጋዮቹም ደም ተበቅሏታል።”

ራእይ 19

ራእይ 19:1-10