ራእይ 18:23-24 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

23. የመብራት ብርሃን፣ዳግመኛ በአንቺ ውስጥ አይበራም፤የሙሽራውና የሙሽራዪቱ ድምፅ፣ዳግመኛ በአንቺ ውስጥ አይሰማም፤ነጋዴዎችሽ የዓለም ታላላቅ ሰዎች ነበሩ፤በአስማትሽም ሕዝቦች ሁሉ ስተዋል።

24. በእርሷም ውስጥ የነቢያትና የቅዱሳን፣በምድርም የተገደሉት ሁሉ ደም ተገኘ።”

ራእይ 18