ራእይ 18:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሱም በብርቱ ድምፅ እንዲህ ብሎ ጮኸ፤“ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች! ወደቀች!የአጋንንት መኖሪያ፣የርኩሳን መናፍስት ሁሉ መጠጊያ፣የርኩስና የአስጸያፊ ወፎች ሁሉ መጠለያ ሆነች።

ራእይ 18

ራእይ 18:1-6